عربيEnglish

The Noble Qur'an Encyclopedia

Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languages

Quraish [Quraish] - Amharic Translation - Africa Academy

Surah Quraish [Quraish] Ayah 4 Location Maccah Number 106

ቁረይሽን ለማላመድ (ባለ ዝሆኖቹን አጠፋ)::

የክረምትንና የበጋን ወራት ጉዞዎች ሊያላምዳቸው ይህንን ሰራ፤

ስለዚህም የዚህን ቤት (የካዕባን) ጌታ ብቻ ያምልኩ::

ያንን ከርኃብ ያበላቸውን፤ ከፍርሃትም ያዳናቸውን (ጌታ ብቻ ያምልኩ)::